የማቴዎስ ወንጌል 7:12

የማቴዎስ ወንጌል 7:12 አማ54

እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።