ትንቢተ ሚክያስ 2:1

ትንቢተ ሚክያስ 2:1 አማ54

በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው! ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል።