ትንቢተ ሚክያስ 7:7

ትንቢተ ሚክያስ 7:7 አማ54

እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር እመለከታለሁ፥ የመድኃኒቴንም አምላክ ተስፋ አደርጋለሁ፥ አምላኬም ይሰማኛል።