የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 11:17

የማርቆስ ወንጌል 11:17 አማ54

አስተማራቸውም፦ ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ የተጻፈ አይደለምን? እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት አላቸው።