ኦሪት ዘኊልቊ 11:23

ኦሪት ዘኊልቊ 11:23 አማ54

እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በውኑ የእግዚአብሔር እጅ አጭር ሆነ? አሁን ቃሌ ይፈጸም ወይስ አይፈጸም እንደ ሆነ አንተ ታያለህ አለው።