የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 11:23

ኦሪት ዘኊልቊ 11:23 አማ05

እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “የእኔ የእግዚአብሔር ኀይል ውሱን ነውን? ቃሌ በእናንተ ዘንድ የሚፈጸም ወይም የማይፈጸም መሆኑን አሁን ታያለህ!”