የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ አብድዩ 1:3

ትንቢተ አብድዩ 1:3 አማ54

በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ የምትኖር፥ ማደሪያህንም ከፍ ከፍ ያደረግህ፥ በልብህም፦ ወደ ምድር የሚያወርደኝ ማን ነው? የምትል አንተ ሆይ፥ የልብህ ትዕቢት አታልሎሃል።