የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 18:4

የዮሐንስ ራእይ 18:4 አማ54

ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤