የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 6:17-18

ወደ ሮም ሰዎች 6:17-18 አማ54

ነገር ግን አስቀድማችሁ የኃጢአት ባሪያዎች ከሆናችሁ፥ ለተሰጣችሁለት ለትምህርት ዓይነት ከልባችሁ ስለ ታዘዛችሁ፥ ከኃጢአትም አርነት ወጥታችሁ ለጽድቅ ስለ ተገዛችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።