ትንቢተ ሶፎንያስ 1:14

ትንቢተ ሶፎንያስ 1:14 አማ54

ታላቁ የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአል፥ የእግዚአብሔር ቀን ድምፅ ቀርቦአል እጅግም ፈጥኖአል፥ ኃያሉም በዚያ በመራራ ልቅሶ ይጮኻል።