ትንቢተ ሶፎንያስ 1:7

ትንቢተ ሶፎንያስ 1:7 አማ54

የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና፥ እግዚአብሔር መሥዋዕትን አዘጋጅቶአልና፥ የጠራቸውንም ቀድሶአልና በጌታ በእግዚአብሔር ፊት ዝም በሉ።