1 ነገሥት 22:7 - Compare All Versions

1 ነገሥት 22:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ኢዮ​ሳ​ፍ​ጥም፥ “የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ንጉሥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል እን​ጠ​ይ​ቀው ዘንድ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነቢይ በዚህ አይ​ገ​ኝ​ምን?” አለው።

1 ነገሥት 22:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ኢዮሣፍጥ ግን፣ “እንጠይቀው ዘንድ ሌላ የእግዚአብሔር ነቢይ እዚህ የለምን?” አለ።

1 ነገሥት 22:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ኢዮሣፍጥ ግን “እንጠይቀው ዘንድ ሌላ የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ አይገኝምን?” አለ።

1 ነገሥት 22:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ኢዮሣፍጥ ግን “የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምንጠይቅበት ሌላስ ነቢይ የለምን?” ሲል ጠየቀ።

1 ነገሥት 22:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ኢዮሣፍጥ ግን “የጌታን ፈቃድ የምንጠይቅበት ሌላስ ነቢይ የለምን?” ሲል ጠየቀ።