2 ቆሮንቶስ 8:2
2 ቆሮንቶስ 8:2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እነርሱ በብዙ መከራ ተፈትነዋል፤ ይሁን እንጂ ደስታቸው ታላቅ ነበር፤ በጣም ድኾች ቢሆኑም እንኳ ከፍ ያለ ልግሥና አድርገዋል።
Share
2 ቆሮንቶስ 8 ያንብቡ2 ቆሮንቶስ 8:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በብዙ መከራ ከመፈተናቸው የተነሣ ደስታቸው በዝቶአልና፤ በድህነታቸው ጥልቅነትም የለጋስነታቸው ባለጠግነት በዝታለችና።
Share
2 ቆሮንቶስ 8 ያንብቡ