ሐዋርያት ሥራ 26:28
ሐዋርያት ሥራ 26:28 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አግሪጳም ጳውሎስን፦ “በጥቂት ክርስቲያን ልታደርገኝ ትወዳለህ” አለው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 26 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 26:28 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አግሪጳም ጳውሎስን፥ “አሁንስ ወደ ክርስቲያንነት ልታገባኝ ጥቂት ብቻ ቀርቶሃል” አለው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 26 ያንብቡ