ዘዳግም 28:14
ዘዳግም 28:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዛሬም ካዘዝሁህ ከእነዚህ ቃሎች ወደ ቀኝ፥ ወደ ግራም ፈቀቅ ባትል፥ ታመልካቸውም ዘንድ ሌሎችን አማልክት ባትከተል።
Share
ዘዳግም 28 ያንብቡዘዳግም 28:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በማናቸውም ሁኔታ ከእነዚህ ትእዛዞች በመውጣት ለባዕዳን አማልክት መስገድና እነርሱን ማገልገል አይገባህም።
Share
ዘዳግም 28 ያንብቡ