ዘፀአት 20:12
ዘፀአት 20:12 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ ይህን ብታደርግ እኔ በምሰጥህ ምድር የረዥም ዘመን ዕድሜ ይኖርሃል።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ መልካም እንዲሆንልህ፥ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድርም ዕድሜህ እንዲረዝም።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡ