ዘፀአት 20:2-3
ዘፀአት 20:2-3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! በባርነት ከምትኖርባት ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ፤ “ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ፤
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ፤ “ከእኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ከግብፅ ከባርነት ምድር ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) እኔ ነኝ። “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡ