ሕዝቅኤል 34:15
ሕዝቅኤል 34:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔ ራሴ በጎችን አሰማራለሁ፤ አስመስጋቸውማለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Share
ሕዝቅኤል 34 ያንብቡሕዝቅኤል 34:15 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እኔ ራሴ ለበጎቼ እረኛ እሆናለሁ፤ እንዲያርፉም አደርጋቸዋለሁ፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።’
Share
ሕዝቅኤል 34 ያንብቡ