ሕዝቅኤል 34:31
ሕዝቅኤል 34:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እናንተም በጎች፥ የማሰማሪያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”
Share
ሕዝቅኤል 34 ያንብቡሕዝቅኤል 34:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“በበጎች የተመሰላችሁትና እኔ የማሰማራችሁ መንጋ እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ፤ ይህን የተናገርኩ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ነኝ።”
Share
ሕዝቅኤል 34 ያንብቡ