ዘፍጥረት 29:31
ዘፍጥረት 29:31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች።
Share
ዘፍጥረት 29 ያንብቡዘፍጥረት 29:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ልያ የራሔልን ያኽል እንዳልተወደደች እግዚአብሔር ባየ ጊዜ ልጅ መውለድ እንድትችል ማሕፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መኻን ሆነች፤
Share
ዘፍጥረት 29 ያንብቡ