ዘፍጥረት 33:4
ዘፍጥረት 33:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ዔሳው ግን ሊገናኘው ወደ እርሱ ሮጠ፤ በአንገቱም ላይ ተጠምጥሞ ዕቅፍ አድርጎ ሳመው፤ ሁለቱም ተላቀሱ።
Share
ዘፍጥረት 33 ያንብቡዘፍጥረት 33:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዔሳውም ሊገናኘው ሮጠ፤ አንገቱንም አቅፎ ሳመው፤ ሁለቱም በአንድነት አለቀሱ።
Share
ዘፍጥረት 33 ያንብቡ