ኢሳይያስ 32:17
ኢሳይያስ 32:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የጽድቅም ሥራ ሰላም ይሆናል፤ ጽድቅም የዕረፍት ቦታን ይይዛል፤ ለዘለዓለምም ይታመኑበታል።
Share
ኢሳይያስ 32 ያንብቡኢሳይያስ 32:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የጽድቅም ሥራ ሰላም፥ የጽድቅም ፍሬ ለዘላለም ጸጥታና መታመን ይሆናል።
Share
ኢሳይያስ 32 ያንብቡኢሳይያስ 32:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የጽድቅ ሥራ ሰላምን ያስገኛል፤ ውጤቱም ዘለዓለማዊ የሕይወቱ ዋስትና ነው።
Share
ኢሳይያስ 32 ያንብቡ