ኢሳይያስ 32:18
ኢሳይያስ 32:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሕዝቤም በሰላም ከተማ ይኖራል። ተዘልሎም በውስጥዋ ያድራል፤ በብልጽግናም ያርፋል።
Share
ኢሳይያስ 32 ያንብቡኢሳይያስ 32:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሕዝቤ ሰላማዊ በሆነ መኖሪያ፣ በሚያስተማምን ቤት፣ ጸጥ ባለም ስፍራ ዐርፎ ይኖራል።
Share
ኢሳይያስ 32 ያንብቡኢሳይያስ 32:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሕዝቤም በሰላም ማደሪያ በታመነም ቤት በጸጥተኛ ማረፊያ ይቀመጣል።
Share
ኢሳይያስ 32 ያንብቡ