ኢሳይያስ 44:3
ኢሳይያስ 44:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“ለተጠማው ምድር ውሃን እሰጣለሁ፤ በደረቀውም ምድር ጅረቶች እንዲፈስሱ አደርጋለሁ፤ መንፈሴን በልጆችህ ላይ አፈሳለሁ፤ በረከትንም ለልጅ ልጆችህ እሰጣለሁ።
Share
ኢሳይያስ 44 ያንብቡኢሳይያስ 44:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በደረቅ መሬት ላይ ለሚሄድና ለተጠማ ውኃን እሰጣለሁ፤ መንፈሴን በዘርህ ላይ፥ በረከቴንም በልጆችህ ላይ አኖራለሁ፤
Share
ኢሳይያስ 44 ያንብቡኢሳይያስ 44:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በተጠማ ምድር ላይ ውሃ፤ በደረቅ መሬት ላይ ወንዞችን አፈስሳለሁና፤ መንፈሴን በዘርህ፣ በረከቴንም በልጅ ልጅህ ላይ አወርዳለሁ።
Share
ኢሳይያስ 44 ያንብቡ