ኢሳይያስ 9:2
ኢሳይያስ 9:2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፥ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው።
Share
ኢሳይያስ 9 ያንብቡኢሳይያስ 9:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በጨለማ የሄደ ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላና በጨለማ ሀገርም ለነበሩ ብርሃን ወጣላቸው።
Share
ኢሳይያስ 9 ያንብቡኢሳይያስ 9:2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በጨለማ የሚኖር ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላ ምድር ላሉትም ብርሃን ወጣላቸው።
Share
ኢሳይያስ 9 ያንብቡ