መሳፍንት 21:1
መሳፍንት 21:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እስራኤላውያን በምጽጳ በተሰበሰቡ ጊዜ “ከእኛ መካከል ማንም ሰው ሴት ልጁን ለብንያማዊ መዳር የለበትም” በማለት ተማምለው ነበር።
Share
መሳፍንት 21 ያንብቡመሳፍንት 21:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእስራኤልም ሰዎች፥ “ከእኛ ማንም ሰው ሴት ልጁን ለብንያም ልጆች በጋብቻ አይስጥ” ብለው በመሴፋ ተማማሉ።
Share
መሳፍንት 21 ያንብቡ