ማቴዎስ 16:25
ማቴዎስ 16:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 16 ያንብቡማቴዎስ 16:25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነፍሱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፤ ነገር ግን ነፍሱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ያድናታል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 16 ያንብቡማቴዎስ 16:25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 16 ያንብቡ