ፊልጵስዩስ 2:13
ፊልጵስዩስ 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
Share
ፊልጵስዩስ 2 ያንብቡፊልጵስዩስ 2:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለሚወደው ሥራ የሚረዳችሁ እርሱ እግዚአብሔር ይቅርታውን ይፈጽምላችሁ።
Share
ፊልጵስዩስ 2 ያንብቡፊልጵስዩስ 2:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር ታዛዥነትን ለእናንተ እየሰጠ ዓላማውን ከፍጻሜ ለማድረስ በእናንተ ውስጥ ይሠራል።
Share
ፊልጵስዩስ 2 ያንብቡ