መዝሙር 139:23-24
መዝሙር 139:23-24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ መርምረኝ፤ ልቤንም ዕወቅ፤ ፈትነኝ፤ ሐሳቤንም ዕወቅ፤ የክፋት መንገድ በውስጤ ቢኖር እይ፤ በዘላለምም መንገድ ምራኝ።
Share
መዝሙር 139 ያንብቡመዝሙር 139:23-24 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አምላክ ሆይ! መርምረኝ፤ ልቡናዬንም ዕወቅ፤ ፈትነኝ፤ ሐሳቤንም ዕወቅ። በእኔ ውስጥ በደል እንዳለ ተመልከት፤ በዘለዓለማዊውም መንገድ ምራኝ።
Share
መዝሙር 139 ያንብቡ