መዝሙር 95:1-2
መዝሙር 95:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋናን አመስግኑ፤ ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት። እግዚአብሔርንም አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
ያጋሩ
መዝሙር 95 ያንብቡመዝሙር 95:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኑ፤ ደስ እያለን ለእግዚአብሔር እንዘምር፤ በድነታችንም ዐለት እልል እንበል። ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው።
ያጋሩ
መዝሙር 95 ያንብቡ