ሮሜ 2:13
ሮሜ 2:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በእግዚአብሔር ፊት የሚጸድቁ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የሚያውሉት ናቸው እንጂ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የማያውሉት አይደሉም።
Share
ሮሜ 2 ያንብቡሮሜ 2:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉ ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ አይጸድቁምና።
Share
ሮሜ 2 ያንብቡ