ሮሜ 2:8
ሮሜ 2:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የራሳቸውን ጥቅም በሚፈልጉ፥ ለእውነት በማይታዘዙና ለዐመፅ በሚታዘዙ ዐድመኞች ላይ ግን የእግዚአብሔር ቊጣና መቅሠፍት ይመጣባቸዋል።
Share
ሮሜ 2 ያንብቡሮሜ 2:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለሚክዱና እውነትን ለሚለውጡ፥ ዐመፅንም ለሚወድዱ ሰዎች ዋጋቸው ቍጣና መቅሠፍት ነው።
Share
ሮሜ 2 ያንብቡ