ሮሜ 8:7
ሮሜ 8:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሥጋዊ ነገርን የሚያስብ ሰው ለእግዚአብሔር ሕግ ስለማይታዘዝና መታዘዝም ስለማይችል የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
Share
ሮሜ 8 ያንብቡሮሜ 8:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የሥጋ ዐሳብ ለእግዚአብሔር ጠላቱ ነውና፤ ለእግዚአብሔርም ሕግ ስለማይገዛ፥ መፈጸም አይቻለውም።
Share
ሮሜ 8 ያንብቡ