ማሕልየ መሓልይ 4:9
ማሕልየ መሓልይ 4:9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ውድ እኅቴ የሆንሽ ሙሽራዬ ሆይ፥ የዐይኖችሽ አመለካከትና የአንገትሽ ድሪ ልቤን ማርኮታል፤
Share
ማሕልየ መሓልይ 4 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 4:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኅቴ ሙሽሪት ሆይ፥ ልቤን ማረክሽው፤ አንድ ጊዜ በዐይኖችሽ፥ ከአንገትሽም ድሪ በአንዱ፥ ልቤን ማረክሽው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 4 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 4:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኅቴ ሙሽራዬ፣ ልቤን ሰርቀሽዋል፤ በአንድ አፍታ እይታሽ፣ ከሐብልሽም በአንዱ ዕንቍ፣ ልቤን ሰርቀሽዋል።
Share
ማሕልየ መሓልይ 4 ያንብቡ