ቲቶ 1:9
ቲቶ 1:9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እውነተኛውን ትምህርት በማስተማር ለመምከርና ለተቃዋሚዎችም መልስ ለመስጠት እንዲችል በተማረው መሠረት በአስተማማኝ ቃል ይጽና።
Share
ቲቶ 1 ያንብቡቲቶ 1:9 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
እውነተኛውንም ትምህርት ለመምከርና ተቃዋሚዎቹን ለመገሠጽ እንዲችል፥ እንደተማረው በታመነ ቃል ይጽና።
Share
ቲቶ 1 ያንብቡ