7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋናሙና
![7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans-staging%2F14009%2F1280x720.jpg&w=3840&q=75)
ፀጋና ህግ
ሉቃስ 12:32-34; 13:10-17
- የኢየሱስ የፀጋ እንቅስቃሴ እንዴት ነበር በጊዜው የነበረውን ሀይማኖታዊ ድንበር ጥሶ ማለፍ የቻለው?
- ኢየሱስ ሴትዮዋን በምን አይነት መንገድ ነበር ነፃ ሊያወጣት የቻለው?
- ኢየሱስ እኔን ነፃ እንዲያወጣኝ የምፈልገው በምን አይነት መንገጎች ነው?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ
![7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans-staging%2F14009%2F1280x720.jpg&w=3840&q=75)
በኢየሱስ ፀጋ እንዴት ነው እየተለወጥኩ ያለሁት?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus