7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ ናሙና

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

ቀን {{ቀን}} ከ7

የኢየሱስን አስተምህሮዎች ኑር 

ሉቃስ 6:17-27

  1. በእምነት በምወጣበት ጊዜ አንድ መጠበቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?
  2. ምን አይነት የእምነት እርምጃዎችን እንድወስድ ይፈልጋል?
  3. ኢየሱስ እንደተናገረው የማደረገው ነገር በሰዎች ላይ እንዴት ያለ ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል?
  4. አስተምህሮዎቹን እተገብር ዘንድ ኢየሱስ ዛሬ እንዳደርግ የሚፈልገው አንድ ነገር ምንድን ነው?

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 1ቀን 3