1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በማይመች ሁኔታ ከማያምኑ ሰዎች ጋር አትጣመሩ፤ ጽድቅና ኃጢአት እንዴት ሊተባበሩ ይችላሉ? ብርሃንና ጨለማ እንዴት አብረው ሊኖሩ ይችላሉ?
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖቶች ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔርም፦ “መኖሪያዬን በሕዝቤ መካከል አደርጋለሁ፤ ከእነርሱም ጋር እኖራለሁ፤ እኔ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ” ብሎ እንደ ተናገረው እኛ እያንዳንዳችን የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
ደግሞም ጌታ እንዲህ ብሎአል፦ “ከእነርሱ መካከል ተለይታችሁ ውጡ፤ ርኩስ የሆነውንም ነገር አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ፤ እኔ አባታችሁ እሆናለሁ፤ እናንተም ወንዶችና ሴቶች ልጆቼ ትሆናላችሁ፥ ይላል ሁሉን ቻይ አምላክ።”
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
ክርስቶስና ዲያብሎስ እንዴት ሊስማሙ ይችላሉ? የሚያምንና የማያምንስ በምን ሊወዳጁ ይችላሉ?
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
Home
Bible
Plans
Videos