1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታም ከእርሱ ጋር ስለ ነበር የሚያደርገው ነገር ሁሉ ይሳካለት ነበር።
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:14
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:1
ዳዊት ከሳኦል ጋር የሚያደርገውን ንግግር እንዳበቃ፤ የዮናታን ነፍስ ከዳዊት ነፍስ ጋር ተቆራኘች፤ እንደራሱም አድርጎ ወደደው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:1
3
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:7-8
ሴቶችም “ሳኦል ሺ ገዳይ! ዳዊት ዐሥር ሺ ገዳይ!” እያሉ በቅብብል ይዘፍኑ ነበር። ሳኦል እጅግ ተቆጣ፤ ይህም ነገር አላስደሰተውም። እርሱም፥ “ለዳዊት ዐሥር ሺህ አሉለት፤ ለእኔ ግን ሺህ ብቻ! እንግዲህ መንግሥት እንጂ ሌላ ምን ቀረው!” አለ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:7-8
Home
Bible
Plans
Videos