1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንደሚፈጽመው በዚህ እርግጠኛ ሆኛለሁ፤
Compare
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:9-10
ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ እጸልያለሁ፤ እንዲህም ያለው እውቀት የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ እንድትወድዱ ስለሚረዳችሁ ነው፤ በዚህም ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ንጹሖችና ያለ ነቀፋ በመሆን
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:9-10
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3
እናንተን ባሰብኋችሁ ጊዜ ሁሉ አምላኬን አመሰግነዋለሁ፤
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27
ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ብቻ ኑሩ፤ በዚህም መጥቼ ባያችሁ ወይም ብርቅ፥ በአንድ ልብ ስለ ወንጌል እምነት አብራችሁ መጋደላችሁንና በአንድ መንፈስ ጸንታችሁ መቆማችሁን እሰማለሁ።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20
ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በምንም ዓይነት ነገር አላፍርም፤ ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ እንደ ወትሮው እንዲሁ አሁንም በሥጋዬ ይከብራል ብዬ በሙሉ ድፍረት እናገራለሁ።
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:29
ስለ ሆነም በክርስቶስ የምታምኑ ብቻ ሳትሆኑ ስለ እርሱ መከራንም ደግሞ የምትቀበሉ ትሆናላችሁ፤ ይህም ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤
Explore ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:29
Home
Bible
Plans
Videos