1
መጽሐፈ ምሳሌ 13:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፥ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:20
2
መጽሐፈ ምሳሌ 13:3
አፉን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃል፥ ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ግን ጥፋት ያገኘዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:3
3
መጽሐፈ ምሳሌ 13:24
በበትር ከመምታት የሚራራ ሰው ልጁን ይጠላል፥ ልጁን የሚወድድ ግን ተግቶ ይገሥጸዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:24
4
መጽሐፈ ምሳሌ 13:12
የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፥ የተገኘች ፈቃድ ግን የሕይወት ዛፍ ናት።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:12
5
መጽሐፈ ምሳሌ 13:6
በመንገዱ ያለ ነውር የሚሄደውን ጽድቅ ይጠብቀዋል፥ ኃጢአት ግን ኃጢአተኛውን ይጥለዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:6
6
መጽሐፈ ምሳሌ 13:11
በችኰላ የምትከማች ሀብት ትጐድላለች፥ ጥቂት በጥቂት የተከማቸች ግን ትበዛለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:11
7
መጽሐፈ ምሳሌ 13:10
በትዕቢት ጠብ ብቻ ይሆናል፥ ጥበብ ግን ምክርን በሚቀበሉ ዘንድ ናት።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:10
8
መጽሐፈ ምሳሌ 13:22
ጻድቅ ሰው ለልጅ ልጆቹ ያወርሳል፥ የኃጢአተኛ ብልጥግና ግን ለጻድቅ ትጠበቃለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:22
9
መጽሐፈ ምሳሌ 13:1
ባለ አእምሮ ልጅ የአባቱን ተግሣጽ ይሰማል፥ ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አይሰማም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:1
10
መጽሐፈ ምሳሌ 13:18
ድህነትና ነውር ተግሣጽን ቸል ለሚሉ ነው፥ ዘለፋን የሚሰማ ግን ይከብራል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 13:18
Home
Bible
Plans
Videos