1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል እንጂ በቃል አይደለምና።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5
ጊዜው ሳይደርስ ዛሬ ለምን ትመረምራላቸሁ? በጨለማ ውስጥ የተሰወረውንም የሚያበራ፥ የልብን አሳብም የሚገልጥ ጌታችን ይመጣል፤ ያንጊዜ ሁሉም ዋጋውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2
እንግዲህ በዚህ ከመጋቢዎች እያንዳንዱ ቸርና ታማኝ ሆኖ እንዲገኝ ይፈለጋል።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1
እኛ የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የምሥጢሩ መጋቢዎች እንደ ሆን ሰው ስለ እኛ እንዲህ ያስብ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1
Home
Bible
Plans
Videos