1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርስዋም፥ “አዶናይ፥ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! የባርያህን መዋረድ ተመልክተህ ብታስበኝ፥ ለባርያህም ወንድ ልጅ ብትሰጥ ዕድሜውን ሁሉ ለአንተ እሰጠዋለሁ፤ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥም አይጠጣም። ምላጭም በራሱ ላይ አይደርስም” ብላ ስእለት ተሳለች።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:11
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:10
እርስዋም በልብዋ አዝና አለቀሰች፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየች።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:10
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:15
ሐናም መልሳ እንዲህ አለችው፥ “ጌታዬ ሆይ፥ አይደለም፤ እኔስ ወራት የባሳት ሴት ነኝ፤ ጠጅና ሌላ የሚያሰክር ነገር አልጠጣሁም፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ነፍሴን አፈሰስሁ፤
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:15
4
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:27
ስለዚህ ልጅ ተሳልሁ፤ ጸለይሁም፤ እግዚአብሔርም የለመንሁትን ልመናዬን ሰጥቶኛል፤
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:27
5
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:17
ዔሊም፥ “በሰላም ሂጂ፤ የእስራኤልም አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን የለመንሽውንም ልመና ሁሉ ይስጥሽ” ብሎ መለሰላት።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:17
Home
Bible
Plans
Videos