1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ አቤቱ፥ ከአንተም በቀር ቅዱስ የለም።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:2
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:8
ችግረኛውን ከመሬት ያነሣዋል፤ ምስኪኑንም ከጕድፍ ያነሣዋል፤ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጠው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሰው ዘንድ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:8
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:9
ለሚጸልይ ጸሎቱን ይሰጠዋል፤ የጻድቃንን ዘመን ይባርካል፤ የሰው ኀይል ጽኑዕ አይደለምና።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:9
4
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:7
እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፤ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፤ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:7
5
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:6
እግዚአብሔር ይገድላል፤ ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፤ ያወጣልም።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:6
Home
Bible
Plans
Videos