1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 3:9-10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዔሊም ሳሙኤልን፥ “ልጄ፥ ሄደህ ተኛ፤ ቢጠራህም፦ አቤቱ፥ ባሪያህ ይሰማልና ተናገር በለው፥” አለው። ሳሙኤልም ሄዶ በስፍራው ተኛ። እግዚአብሔርም መጥቶ ቆመ፤ እንደ ቀድሞውም ጠራው። ሳሙኤልም፥ “ባሪያህ ይሰማልና ተናገር” አለ።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 3:9-10
Home
Bible
Plans
Videos