1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የእግዚአብሔርንም ታቦት ባሰባት ጊዜ በበሩ አጠገብ ካለው ከወንበሩ ወደቀ፤ እርሱ ሸምግሎ፥ ደንግዞም ነበርና ጀርባው ተሰብሮ ሞተ። እርሱም በእስራኤል ላይ አርባ ዓመት ፈራጅ ነበረ።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:18
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:21
እርስዋም የእግዚአብሔር ታቦት ስለ ተማረከች፥ ስለ አማቷና ስለ ባልዋም፦ የሕፃኑን ስም ዊቦርኮኢቦት ብላ ጠራችው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:21
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:22
እነርሱም፥ “የእግዚአብሔር ታቦት ተማርካለችና ክብር ከእስራኤል ለቀቀ” አሉ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 4:22
Home
Bible
Plans
Videos