1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የምሕረት አባት፥ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር በአጽናናን በዚያ መጽናናት በመከራ ያሉትን ሁሉ ማጽናናት እንችል ዘንድ ከመከራችን ሁሉ ያጽናናን እርሱ ይመስገን።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:3-4
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:5
የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደ በዛ መጠን እንዲሁ መጽናናታችንም በክርስቶስ ይበዛልና።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:5
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:9
ሙታንን በሚያስነሣቸው በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን በውስጣችን ለመሞት ቈርጠን ነበር።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:9
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22
ከእናንተ ጋር በክርስቶስ ስም የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው። ደግሞም ያተመንና የመንፈስ ቅዱስን ፈለማ በልቡናችን የሰጠን እርሱ ነው።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:6
መከራ ብንቀበልም እናንተ እንድትድኑና እንድትጽናኑ ነው፤ ብንጽናናም እኛ የተቀበልነውን ያን መከራ በመታገሥ ስለሚደረግ መጽናናታችሁ ነው።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:6
Home
Bible
Plans
Videos