1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ተስፋ አናደርግም፤ የሚታየው ኀላፊ ነውና፥ የማይታየው ግን ለዘለዓለም የሚኖር ነው።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:18
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:16-17
ስለዚህ አንሰልች፤ በውጭ ያለው ሰውነታችን ያረጃልና፤ በውስጥ ያለው ሰውነታችን ግን ዘወትር ይታደሳል። ቀላል የሆነው የጊዜው መከራችን ክብርንና ጌትነትን ለዘለዓለም አብዝቶ ያደርግልናልና።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:16-17
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:8-9
በሁሉ መከራን እንቀበላለን፤ ነገር ግን አንጨነቅም፤ እንናቃለን፥ ነገር ግን ተስፋ አንቈርጥም። እንሰደዳለን፤ ነገር ግን አንጣልም፤ እንወድቃለን፤ ነገር ግን አንጠፋም።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:8-9
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:7
ነገር ግን ከእኛ ያይደለ ከእግዚአብሔር የተገኘ ታላቅ ኀይል ይሆን ዘንድ በሸክላ ዕቃ ውስጥ ይህ መዝገብ አለን።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:7
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:4
እግዚአብሔርን የሚመስለው የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው የዚህ ዓለም አምላክ ልባቸውን አሳውሮአልና።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:4
6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:6
በጨለማ ውስጥ “ብርሃን ይብራ” ያለ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት የክብሩን ዕውቀት ብርሃን በልባችን አብርቶልናልና።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:6
Home
Bible
Plans
Videos