1
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አሁንስ ለእግዚአብሔር ያይደለ ለሰው ብዬ አስተምራለሁን? ወይስ ሰውን ደስ አሰኛለሁን? ሰውን ደስ ላሰኝ ብወድስ የክርስቶስ ባሪያ አይደለሁም።
Compare
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 1:10
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8
እናንተ ግን የእኛን ፍለጋ ተከተሉ፤ እናንተስ እኛም ብንሆን ወይም መልአክ ከሰማይ ወርዶ እኛ ካስተማርናችሁ ወንጌል ሌላ ቢሰብክላችሁ ውጉዝ ይሁን።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:3-4
ከአባታችን ከእግዚአብሔር፥ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስም ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን። በክፉ ከሚቃወም ከዚህ ዓለም ያድነን ዘንድ በአባታችን በእግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ኀጢአታችን ራሱን አሳልፎ ሰጠ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 1:3-4
Home
Bible
Plans
Videos