1
ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እንዲህ ይላል፥ “እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ የምትሄድባትንም መንገድ እንዴት እንደምታገኝ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። ትእዛዜን ብትሰማ ኖሮ፥ ሰላምህ እንደ ወንዝ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር፤
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 48:10
እነሆ፥ ለወጥሁህ፤ ነገር ግን በብር አይደለም፤ ከመከራም እቶን አውጥቼሃለሁ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 48:10
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 48:11
ስለ እኔ፥ ስለ ራሴ ይህን ለአንተ አደርገዋለሁ፤ ስሜ ተነቅፎአልና፤ ክብሬንም ለሌላ አልሰጥም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 48:11
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 48:22
እንግዲህ ኃጥኣን ደስታ አያደርጉም፤ ይላል እግዚአብሔር።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 48:22
Home
Bible
Plans
Videos